Notice: Array to string conversion in /data/var/www/vhosts/datrms.com.et/httpdocs/datrms/view/index.php on line 83
ዲጂታል አማራ — የሰልጣኞች መመዝገቢያ እና username እና password ማሳወቂያ ስርዓት
ዲጂታል አማራ Digital Amhara
ዛሬ ረቡዕ ነው — ለተመዘገቡ ሰልጣኞች የ username እና password ማሳወቂያ ቀን ነው።
የዲጂታል አማራ — የሰልጣኞች መመዝገቢያ እና username እና password ማሳወቂያ ስርዓት

ዲጂታል አማራ

ቀደም ሲል በ Excel ይሰበሰቡ የነበሩ የሰልጣኞች መረጃዎችን በተደራጀ መንገድ በመሰብሰብ፣ በፎካሎች አማካኝነት በመመዝገብ፣ ወደ LMS በማስገባት እና የ username እና password መረጃን በሳምንት ሦስት ጊዜ ለማሳወቅ የተዘጋጀ ስርዓት።

የስርዓቱ ዋና የሥራ ሂደት

1 ፎካል ሰልጣኝ ይመዘግባል በኮሌጅ ወይም በትምህርት ቤት ደረጃ
2 አስተዳዳሪ ያረጋግጣል የመረጃ ጥራት ማረጋገጫ
3 ወደ LMS ይገባል CSV በማውጣት ወደ ዋናው LMS ያስገባል።
4 Username / Password ማሳወቅ በሳምንት ሦስት ጊዜ

የስርዓቱ ዋና ዋና አገልግሎቶች

የሚሰበሰቡ መረጃዎችን ወደ ተደራጀ ስርዓት በመቀየር የመረጃ ጥራትን፣ ፍጥነትን እና ትክክለኛነትን ያረጋግጣል።

የሰልጣኞች ምዝገባ

ፎካሎች በኮሌጅ እና በትምህርት ቤት ደረጃ ያሉ ሰልጣኞችን ይመዘግባሉ።

የመግቢያ መረጃ ማስተዳደር

ለእያንዳንዱ ሰልጣኝ የተለየ የተጠቃሚ ስም እና የይለፍ ቃል በራስ-ሰር ይፈጠራል።

ወደ LMS ማስገባት

የሰልጣኞች መረጃ በ CSV ተመዝግቦ ወደ LMS በቀላሉ ይገባል።

ሳምንታዊ ማሳወቂያ

በየሳምንቱ ሰኞ፣ ረቡዕ እና አርብ ለተመዘገቡ ሰልጣኞች የመግቢያ መረጃ ይላካል።

የመረጃ ጥራት ማረጋገጫ

የመረጃ ትክክለኛነት፣ ሙሉነት እና ወጥነት በራስ-ሰር ይረጋገጣል።

የመረጃ ፍለጋ

ሰልጣኞች ሙሉ ስማቸውን እና ስልክ ቁጥራቸውን በማስገባት የመግቢያ መረጃቸውን ያገኛሉ።

የ username እና password ማሳወቂያ ቀናት

ለተመዘገቡ ሰልጣኞች የመግቢያ መረጃ በሳምንት ሦስት ጊዜ ይላካል።

ሰኞ

የሳምንቱ መጀመሪያ ማሳወቂያ

በሳምንቱ መጀመሪያ ለተመዘገቡ ሰልጣኞች የመግቢያ መረጃ ይላካል።

ረቡዕ

የሳምንቱ መካከለኛ ማሳወቂያ

በሳምንቱ አጋማሽ ተጨማሪ ማሳወቂያ ይደረጋል።

ዛሬ
አርብ

የሳምንቱ መዝጊያ ማሳወቂያ

በሳምንቱ መጨረሻ የመጨረሻ ማሳወቂያ ይደረጋል።

የሚፈልጉትን መግቢያ ይምረጡ

ሁሉም የስርዓቱ ክፍሎች በየራሳቸው መግቢያ በኩል ይገኛሉ።

የመግቢያ መረጃዎን ያግኙ

ሙሉ ስምዎን እና ስልክ ቁጥርዎን በማስገባት የተሰጠዎትን የተጠቃሚ ስም እና የይለፍ ቃል በቅጽበት ያግኙ። የይለፍ ቃልዎን መጀመሪያ ሲገቡ መቀየር ግዴታ መሆኑን አይዘንጉ።